የሙያ አገልግሎት

  • የሥራ ልምድ ዝርዝር መግለጫ (Resume)

  • የኢሚግሬሽን ጉዳይ ማስተርጎም

    አገልግሎታችን የህግ ምክርና ጥብቅና አይጨምርም። ነገር ግን፤ ጉዳይዎን ቃለ መጠይቅ የሚያደርጉልዎ ባለሙያ በሚገባቸው ቋንቋ እንደራስዎ ሆነን እንተረጉማለን።

  • የኢሚግሬሽን ቅጽ መተርጎምና መሙላት

    አገልግሎታችን የህግ ምክርና ጥብቅና አይጨምርም። ነገር ግን፤ የቅጹን ይዘት እንዲረዱት በማድረግ የእርስዎን ምላሽ በአግባቡ አጠናቅረን ቅጹን በሞሙላት እናስረክባለን።

  • ፊርማ ማረጋገጫ ሰነድ (Notarization)

  • የሰነዶች ትርጉምና ማረጋገጫ

    ውል (ውክልና፣ ወ.ዘ.ተ.)

    ማስረጃ (የንብረት ባለቤትነት፣ የትምህርት ማስረጃ፣ ወ.ዘ.ተ.)

    ወሳኝ ኹነት (የውልደት ማረጋገጫ፣ የጋብቻ/ፍቺ ሰነድ፣ ወ.ዘ.ተ.)